🎤 ለሸያጭ የቀረበ አፓርትመንት
👉 ሰንራይዝ ሪልስቴት ግቢ ውስጥ
🏩 4 መኝታ ቤት
🚽 3 መታጠቢያ ቤት
🔪 2 ማብሰያ ቤት ኩሽና
🟩 የቤቱ ስፋት 167 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ስፋት 205 ካሬ ሜትር
ኪራይ= 80,000
2ኛ ፎቅ
ዋጋ = 29 ሚል (ድርድር አለው) የተፈጥሮ ብርሃን (የጠዋት ፀሀይ)
ለመጓጓዣ ምቹ፣ ታላቅ ኢንቨስትመንት ዕድል
የ24 ሰአት ያልተቋረጠ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ዘመናዊ ቆሻሻ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የ24 ሰአት ደህንነት፣ ሱፐርማርኬቶች እና የገበያ ማዕከሎች፣ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች፣ ባንኮች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች እና የመዝናኛ ስፍራዎች በአቅራቢያ አሉ።
ዘመናዊ እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢ፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው ግንባታ
ቦታ…፣ሰሚት መድሀኒአለም ከሳውዲ ኢምባሲ ጎን/ካምብሪጅ አካዳሚ ፊት ለፊት
Sunrise Apartment
4 Bed room
2nd floor
net= 167 qm2
gross= 205 qm2
Price= 29 mill(negotiable)
Rent= 80,000
Exposed to natural
light(morning sun)
Convenient for transportation
Great investment
opportunity
24 hours uninterrupted electricity service
Sufficient parking
Modern garbage
Basketball court
Best security
Supermarkets and shopping malls, hotels and restaurants, banks, schools, health facilities, international organizations and entertainment venues are nearby.
Modern and decent living environment
High quality construction
Location..,Summit medhanialem next to Saudi Embassy/in front of Cambridge Academ
Compare listings
Compare