🎤 ለሸያጭ የቀረበ ቅንጡ አፓርትመንት
🏢 3B+G+21 ህንፃ
🏢 ግንባታቸው ከ85% በላይ የደረሰ
🏩 ባለ 2 መኝታ ቤት 169 እና 172 ካሬ ሜትር
🏩 ባለ 3 መኝታ ቤት 177, 185, 194 እና 204 ካሬ ሜትር
🏠 እስከ 10% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
💰 ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በካሬ 99,000 ብር
💰 40% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
💰 ዋጋ 16,731,000 ብር
👉 መግለጫ፡
ተጠባባቂ ጄኔሬተር ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 4 ኢልቬተሮች ፣ 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣
ጂም እና ስፓ የጋራ መናፈሻ ያካተተ
🎤 Affordable apartment for sale
🏢 3B+G+21 building
🏢 Their construction has reached more than 85%
🏩 2 bedroom house 169 and 172 square meters
🏩 3 bedroom house 177, 185, 194 and 204 square meters
🏠 Special discount up to 10%
💰 99,000 Birr per square meter starting from 20% advance payment
💰 40% bank loan
💰 Price 16,731,000 Birr
Description:
Standby Generator, Ground Water, 4 Elevators, 3 Basement Parking, Garbage Disposal,
Includes gym and spa common garden
Compare listings
Compare