Fully Finished Apartment
CMC , ሚካኤል ጀርባ 12,999,000
3Beds/ 2Baths/ Store/1Floor /160sqm(127Net)
ስለቤቱ……
➢አሁን ያለበት ግንባታው ደረጃ አጠናቆ ለማስረከብ ከ7-15 ቀን ቢወስድ ነው። ➢የህንፃው ወደ ላይ G+5 ሲሆን አንድ ቤዝመንት አለው።
➢በአንድ ወለል ላይ 4 ቤቶች ሲኖሩት እያንዳንዱ ቤቱ የራሱ የሆነ የመኪና ማቆሚያ በተጨማሪም ምድር ላይ 20 ካሬ እስቶር ተጨማሪ ክፍል ይኖራቸዋል።
➢ አሁን ህንፃው ላይ #ሰዎች_ገብተው_እየኖሩበት ነው።
➢ዲጂታል ካርታ አለው።
➢Bank_Payment_Possible
Compare listings
Compare