🎤 ለሸያጭ የቀረበ B+G+2 ቪላ ቤት
👉 መገናኛ ቶፕ ቪው አካባቢ
🏠 3 ሳሎን
🏩 6 መኝታ ቤት
🚽 5 መታጠቢያ ቤት
🔪 2 ማብሰያ ቤት ኣፕን ኪችን እና ባህላዊ ኩሽና
🏠 የአጋዥ መኝታ ቤት እና መታጠቢያ ቤት
🏠 አስገራሚ ሙሉ የከተማዋ እይታ/ቪው ያለው
🏠 ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ
🏠 በውድ እቃዎች የተሰራ
👉 መገልገያዎች
ጂም፣ ሎከር ክፍል እና ሻወር፣ ባር፣ 12,000 ሊትር ውሃ ማጠራቀሚያ፣ ባለ 6 መቀመጫ እስቲም እና ባለ 9 መቀመጫ ሳውና የተገጠመለት
💰 ዋጋ 75 ሚሊዮን ብር ይባላል ድርድር አለው
👉 ዉድ ደንበኞቻችን ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን!
🎤 B+G+2 villa for sale
👉 Megenagna Top View area
🏠 3 salon
🏩 6 bedroom
🚽 5 bathrooms
🔪 2 kitchen open kitchen and traditional kitchen
🏠 Maids bedroom and bathroom
🏠 It has an amazing full view of the city
🏠 Located in the compound
🏠 Made with precious materials
👉 Facilities
Equipped with a gym, locker room and shower, bar, 12,000 liter water tank, 6 seat steam and 9 seat sauna.
💰 The price is 75 million birr. It is negotiable
👉 Dear customers, thank you for choosing us!
Compare listings
Compare