ለሽያጭ የወጣ እጅጉን ዘመናዊ ቪላ ቤት ቤቱ ለራስ መኖሪያ ተብሎ በጥሩ ማቴሪያል የተሰራ ቤት ነው
ዋናው ቤት 4 መኝታ ቤት
ሰርቪስ 4 ክፍል አለው
አድራሻ ወሰን ሚካኤል አካባቢ ለመኖሪያ ምቹ ሰፈር
የቦታው ስፋት 400 ካሬሜትር
የቦታው አቀማመጥ L ነው
ዋጋ 45ሚሊዮን ድርድር አለው
A very modern villa for sale The house is a made with good materials for personal residence
The main house has 4 bedrooms Service has 4 rooms
Address Wossen Michael area
A comfortable neighborhood to live in
The area is 400 square meters
The location is L
The price is 45 million
Compare listings
Compare